Submitted by admin on Mon, 2019-12-23 16:01 Posted On: December 23, 2019 የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/mach/309/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራቸው ለባህር ዳር አርሚ ፋውንዴሽን አፓርትመንት እና ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ ቫይብሬተር ከነ ሆዝ ግዥ አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender