Submitted by admin on Tue, 2019-12-24 19:54 Posted On: December 24, 2019 ጨረታ የኮንስትራክሽን ግብዓት፣ መሳሪያዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ ጨረታ፤ ድርጅታችን ማርካን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያከናውናቸው የመንገድ ስራ ኘሮጀክቶች (ጅጅጋ- ደጋሀሚዶ እና ወራቤ ቦጆበር) የኮንስትራክሽን ግብዓቶች፣ መሳሪያዎችና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ስለሚፈልግ አከራይ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰቦች ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሰንጠረዥ መሰረት የሚያከራዩበትን ዋጋ ዝርዝር ማቅረብ ይችላሉ፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender