Submitted by admin on Fri, 2020-01-03 01:10 Posted On: January 3, 2020 እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሳር ቤት አካባቢ በሚያሰራው ባለ 28 ወለል ህንፃ የግንባታ ስራዎችን (የእስትራክቸር) አጠናቆከቤዝመንት እስከ 28 ወለል ድረስ በርካታ የአርማታ ቁርጥራጭ ብረቶችን በየቦታው ተበታትነውሰለሚገኙው ከየቦታው በራሱ ባለሙያዎችና በራሱ ወጪ አጠራቅሞ የሚገዛ(ዙ) ተጫራች (ቾ) ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም 1) ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስየተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender