Submitted by admin on Thu, 2019-12-26 21:22 Posted On: December 26, 2019 ማስታወቂያ ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በቆሬ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች የሚውል የፎርምዎርክ ስራ ለማሰራት በሜትር ካሬ በሚቀርበው የእጅ (Piece rate) ዋጋ ብቻ በጨረታ አወዳድሮ በደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች ማሰራት ስለሚፈልግ ድርጅቶች መስፈርቶች መስፈርቱን የምታሟሉ በዘርፉ የተሰማራችሁ አካላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ፕሮጀክት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት እንድትሳተፉ እያሳወቅን ተጫራቾችና ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በ5ተኛው ቀን በዓል ወይም እሁድ ቀን ከዋለ በማግስቱ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8፡15 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ተሳታፊዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender