Submitted by admin on Fri, 2020-01-03 01:15 Posted On: January 3, 2020 የጨረታ ቁጥር 001/2012ዓ/ም የጨረታ ማስታወቂያ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሚሰራው የአምቦ~ወሊሶ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ለፕሮጀክት ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የኮንስተራክሽን ማሽነሪዎች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ፡- 1. በስራ ዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍ ቃድ ያለው እና VAT ተመዝጋቢ የሆነ. 2. የዘመኑ የስራ ግብር የከፈለና TIN ተመዝጋቢ የሆነ ድርጅት/ግለሰብ/. 3. በሚያቀርበው የዋጋ ማቅረብያ ውስጥ ስም ፣ ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም ያለበት. Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender