Submitted by admin on Mon, 2019-12-23 19:21 Posted On: December 23, 2019የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/GAN/008/2011 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት ስር ለሚሰራው የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B) አገልግሎት የሚውሉ PURLIN (AUSTRALIA) 7X5 CM 100 PCS PLAY WOOD 1.8CM (1.22 X 2.44M) 500 PCS እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender