Submitted by admin on Fri, 2020-01-03 01:09 Posted On: January 3, 2020 የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/FM/317/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix lead shield Windows and Doors Type D-x1 size 90x210cm (lead shield) and Type W-x1 Size 120x120cm (lead shield) ከዚህ በታች በሠንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር መሰረት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender