Submitted by admin on Wed, 2019-12-18 23:48 Posted On: December 18, 20191. ማንኛውም የጨረታ ሰነድ የገዛና በጨረታ መመሪያው ላይ የተመለከተው የጨረታ ዋስትና ማስከበርያ ከሚሰጠው ዋጋ 10% በቅድምያ በCPO ወይም በካሽ ማስያዝ የሚችል ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡የጨረታ ሰነዱ በእንይ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ካራቆሬ አቤል ት/ቤት አጠገብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ይሸጣል፡፡ . . . Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender