Submitted by admin on Fri, 2020-01-03 01:00 Posted On: January 3, 2020 የጨረታ ማስታወቂያ በደሴ ከተማ የሚገኘው ፀሐይነሽ አረጋይ ተስፋዬ ቱቦና ብሎኬት የተፈጨ ድንጋይ ማምረቻ ድርጅት፣ መካከለኛ የድንጋይ ወፍጮ ከመለዋዋጫዎች ጋር፣ በአንድ ግዜ 4 እና 5 የሚያመርት የቡልኬት ማምረቻ ከተለያዩ ሞልዶች ጋር፣ ለመንገድ እና ለግቢ የሚሆን ልዩ ልዩ የኮንክሪት ቱቦዎች ማምረቻ ከበቂ ቀለበት ጋር፣ ለመንገድ ለግቢ የሚሆን የወለል ንጣፍ ማምረቻ ከበቂ ሞልድ ጋር፣ የኮንክሪት ከርቭ ማምረቻ፣ ሁለት ገልባጭ መኪኖችና አንድ የውሃ ማመላለሻ ቦቲ በጥቅል በመግዛት የማምረቻ ድረጅት ማቋቋሙ ለሚፈለጉ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈለጋል ፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender