Submitted by admin on Thu, 2019-12-19 00:14 Posted On: December 19, 2019የጉልላት /Dome/ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የምትገኘው የስርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ባለ አምስት ጉልላት /Dome/ ያለው አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እያሰራች ትገኛለች፡፡ በመሆኑም የአዲሱን ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን 5 /አምስት/ ጉልላቶች /Dome/ ደረጃውን በጠበቀ ፋይበር ግላስ /Fiber glass/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በቀረበው የሥራ ዝርዝር /Specification/ መሠረት፣ 1. በካሬ ሜትር /M2/ 2. በሜትር ሊኒየር /ML/ የሚሰሩበትን ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም Published On: ሪፖርተር | ReporterFiled Under: Construction Newsletter category: Tender