Submitted by admin on Wed, 2019-12-18 23:30 Posted On: December 18, 2019በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የተማሪዎች መማሪያና ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ/13-02B) ዉስጥ ለሚሰራዉ የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ መሸፈኛ (ditch grill cover) Supply and fix በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ቁጥር ፕሮ.13-02B/82/11 በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የተማሪዎች መማሪያና ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ/13-02B) ዉስጥ ለሚሰራዉ የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ፍሳሽ ማስወገጃ ቦይ መሸፈኛ (ditch grill cover) Supply and fix በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ Published On: ሪፖርተር | ReporterFiled Under: Construction Newsletter category: Tender