Submitted by admin on Thu, 2019-12-26 21:29 Posted On: December 26, 2019በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ ማገርኮን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ ከባድና ቀላል ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፦ 1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከ3ኛው ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) መ/ቤቱ ገንዘብ ቤት በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ማግኘት ይችላል፡፡ 2. የጨረታ ማስታወቂያ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender